የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ውጤት ለትውልድ የሚተላለፍ ነው - የኢትዮጵያ የስርዓተ ምግብ ሽግግር አስተባባሪ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ውጤት ለትውልድ የሚተላለፍ ነው - የኢትዮጵያ የስርዓተ ምግብ ሽግግር አስተባባሪ
የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ውጤት ለትውልድ የሚተላለፍ ነው - የኢትዮጵያ የስርዓተ ምግብ ሽግግር አስተባባሪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.07.2025
ሰብስክራይብ

የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ውጤት ለትውልድ የሚተላለፍ ነው - የኢትዮጵያ የስርዓተ ምግብ ሽግግር አስተባባሪ

የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር አዳዲስ ዛፎችን ከመትከል ባሻገር ነባር ደኖችን መንከባከብ እና ሌሎች የተፈጥሮ ሃብቶችን መጠበቅንና ማልማትን ይጨምራል ሲሉ በኢትዮጵያ የሥርዓተ ምግብ ሽግግርና ኒውትሪሽን ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ዋና አስተባባሪ ጌታቸው ድሪባ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

ጌታቸው ድሪባ በተለይ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት በአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ደኖችን ”መንከባከብ አሁን ያለው ትውልድ በሰላም እንዲኖር፣ እንዲጠቀምበት፣ ለመጪው ትውልድ ደግሞ እንዲተላለፍ የማድረግ ነው፡፡ ስለዚህ ውጤቱ ሰፊ እና ለትውልድ የሚተላለፍ ሥራ ነው” ብለዋል፡፡

ኃላፊው ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት 40 ቢሊየን ችግኞችን እንደተከለችም ገልፀዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0