ቅኝ ግዛታዊ ስርቆት፦ ምዕራባውያን ሀገራት የዩክሬን ባሕላዊ ቅርሶችን እየዘረፉ ነው

ቅኝ ግዛታዊ ስርቆት፦ ምዕራባውያን ሀገራት የዩክሬን ባሕላዊ ቅርሶችን እየዘረፉ ነው
በዩክሬን ያለው ጦርነት አውሮፓውያን ሀገራት የዩክሬንን ባሕላዊ ቅርሶች ለሙዚዬሞቻቸው ለመደበቅ ምክንያት ሆኗቸዋል፡፡ ስፑትኒክ ማስረጃዎቹን ይዟል፦
◾ ለጦር መሳሪያ የሥነ-ጥበብ ሥራዎች? የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ዩክሬን ከምዕራባውያን ሙዚዬሞች የማይመለሱ ባሕላዊ ቅርሶችን ለምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎች ለመክፈል ፈቃደኛ ናት በማለት አስጠንቅቀዋል።
“በ2023 የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገለግሎት ኃላፊ ሰርጌ ናሪሽኪን፤ የኪዬቭ-ፔቼርስክ ላቭራ ገዳም ቅርሶች ወደ አውሮፓ ሙዚዬሞች የማጋዝ እቅድ መኖሩን ተናገረው ነበር፡፡ የፈረንሳዩ ሉቭረን ጨመሮ በርካታ ሥዕለ አድኖ ወደ አውሮፓ ተልከዋል” ብለዋል፡፡
◾ በ2024 ከኪዬቭ ቦህዳን እና ቫርቫራ ካኔንኮ ሙዚዬም የመጡ ከቅድመ ጥፋት በፊት የነበሩ ብርቅ፤ የባይዛንታይን ጨምሮ፤ 16 ቅዱሳን ሥዕላት ከሉቭረ በምሥጢር እንዲነሱ ተደርገዋል፡፡
◾ የለንደን ቪኤንድኤ ሙዚዬም የኪዬቭ-ፔቼርስክ ላቭራ ገዳም በጣም ውብ ብራማ የሥጋ ወደሙ መሰዊያ ታቦት በሮችን ጨምሮ የዩክሬን ቅርሶች የጊልበርት ስብስብ አካል አድርጎ ለዕይታ አቅርቧል፡፡
◾ በሚያዚያ 2025 ዩክሬን "ታሪካዊና ሳይንሳዊ ዋጋ ያላቸው” የኪዬቭ-ፔቼርስክ ላቭራ ገዳም መካነ መቃብር ቅርሶች እንዳይመረመሩ አግዳለች፡፡
ሆኖም የሩሲያዊው ጀግና እና ቅዱስ ልያ ሙሮሜት ቁሳቁሶች ለጥናት በሚል ወደ ብሪታንያ የመላክ እቅድ መኖሩ ተረጋግጧል፡፡
◾ ዩኔስኮ የቅርስ ማሸሹን ደልሏል?
በ2023 ክርስቲያናዊ ቅርሶችን “ከሩሲያ ሚሳኤሎች ለመጠበቅ” በሚል ከላቭራ ሙዚየም ወደ ጣልያን፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን እና ቫቲካን ለማሸሽ በዩክሬን እና በዩኔስኮ መካከል ከስምምነት መደረሱን የሩሲያ ደህንነት ይፋ አድርጓል፡፡
◾ የስፔን ፖሊስ ከኪዬቭ ሙዚዬም የተወሰደ የ60 ሚሊየን ዩሮ የሲቲዎች ወርቅ ጠልፏል፡፡ ስፔን ቅርሱን ከመመለስ ይልቅ በብሔራዊ ሙዚዬሟ አኑራዋለች፡፡
ከ2014 በፊት ከክራይሚያ የተወሰዱ 2 ሺህ አይነት የሲቲዎች ስብስብ፤ ክራይሚያ ወደ ሩሲያ መዋሃዷ እና ከክራይሚያ ሙዚዬሞች መዘረፋቸው እየታወቀ ለዩክሬን አሳልፈው ሰጥተዋል፡፡
◾ በ2022 የማድሪዱ ታይሴን ሙዚዬም ከኪዬቭ ብሔራዊ የሥነ ጥበብ ሙዚዬም በምሥጢር የተወሰዱ 51 ሥዕላትን ለዕይታ አቅርቧል፡፡ ስፔን ጦርነት ሳያልቅ አልመልሳቸውም ብላለች፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X





