በኢትዮጵያ የቤላሩስ ትራክተር ማምረቻ ፋብሪካ ስለማቋቋም ውይይት ተደረገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ የቤላሩስ ትራክተር ማምረቻ ፋብሪካ ስለማቋቋም ውይይት ተደረገ
በኢትዮጵያ የቤላሩስ ትራክተር ማምረቻ ፋብሪካ ስለማቋቋም ውይይት ተደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.07.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ የቤላሩስ ትራክተር ማምረቻ ፋብሪካ ስለማቋቋም ውይይት ተደረገ

በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ የሚንስክ ትራክተር ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡

አምባሳደሩ ኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ትብብር ለመፍጠር ስላላት ፍላጎት እና የቤላሩስ ትራክተሮችን ለመገጣጠምና በሀገር ውስጥ ለማምረት የተጀመረውን ምክክር መቀጠል አስፈላጊ ስለመሆኑ ከፋብሪካው ተቀዳሚ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አንድሬ ኮንስታንቲኖቪች ጋር ተወያይተዋል።

የሚንስክ ትራክተር ሥራዎች ድርጅት አመራሮች፣ ለጅምሮቹ ትግበራ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ወደ ኢትዮጵያ ጉብኝት እንዲያደርጉ ሁሉም አስፈላጊ ዝግጅቶች እንዲደረጉ ከስምምነት መድረሳቸውን በሩሲያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ የቤላሩስ ትራክተር ማምረቻ ፋብሪካ ስለማቋቋም ውይይት ተደረገ
በኢትዮጵያ የቤላሩስ ትራክተር ማምረቻ ፋብሪካ ስለማቋቋም ውይይት ተደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.07.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0