ኒካራጓ ለአራት ክልሎች የሩሲያ አካልነት እውቅና ሰጠች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኒካራጓ ለአራት ክልሎች የሩሲያ አካልነት እውቅና ሰጠች
ኒካራጓ ለአራት ክልሎች የሩሲያ አካልነት እውቅና ሰጠች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.07.2025
ሰብስክራይብ

ኒካራጓ ለአራት ክልሎች የሩሲያ አካልነት እውቅና ሰጠች

ኒካራጓ ለዶኔስክ እና ሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊኮች እንዲሁም ለዛፖሮዢዬ እና ሄርሶን ክልሎች የሩሲያ ግዛትነት እውቅና መስጠቷን ኤል 19 ዲጂታል ዘግቧል፡፡ 

የኒካራጓ ጥምር ፕሬዝዳንቶች ዳንኤል ኦርቴጋ እና ሮዛሪዮ ሙሪሎ፤ “የኒካራጓ መንግሥት እና ሕዝብ ሩሲያ በኔቶ በሚመራው የዩክሬን ናዚያዊነት ላይ ለምታደርገው ጠንካራ ትግል እውቀና ይሰጣሉ፤ በፅናትም ይደግፉታል” ሲሉ ለፑቲን በላኩት መልዕክት አስታውቀዋል፡፡

ለሩሲያ ሕዝብ እና ለዓለም ሰላም ሲዋደቁ የሚወዷቸውን ላጡ ሩሲያውያን ቤተሰቦችም አጋርነታቸውን ገልፀዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0