የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮምቦልቻ ዓለም አቀፍ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናልን አስመረቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮምቦልቻ ዓለም አቀፍ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናልን አስመረቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮምቦልቻ ዓለም አቀፍ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናልን አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.07.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮምቦልቻ ዓለም አቀፍ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናልን አስመረቀ

ደቡብ ወሎ ውስጥ በሚገኘው ከተማ በተጨማሪም ድጋፍ ሰጪ መሠረተ ልማቶችን በዛሬው ዕለት ወደ ሥራ አስገብቷል፡፡

3 ሺህ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል፣ ቪአይፒ ተርሚናል እንዲሁም ሌሎች ድጋፍ ሰጪ ሕንፃዎችን እና መሠረተ ልማቶችን ያቀፈ ሲሆን ከ12 ሚሊየን ዩሮ በላይ በፈጀ የፕሮጀክት ወጪ እንደተገነባ አየር መንገዱ አስታውቋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮምቦልቻ ዓለም አቀፍ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናልን አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮምቦልቻ ዓለም አቀፍ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናልን አስመረቀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0