ሩሲያ በዩክሬን ወታደራዊ መሠረተ ልማቶች ላይ ከባድ ጥቃት መፈጿሟን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በዩክሬን ወታደራዊ መሠረተ ልማቶች ላይ ከባድ ጥቃት መፈጿሟን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
ሩሲያ በዩክሬን ወታደራዊ መሠረተ ልማቶች ላይ ከባድ ጥቃት መፈጿሟን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.07.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በዩክሬን ወታደራዊ መሠረተ ልማቶች ላይ ከባድ ጥቃት መፈጿሟን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የሩሲያ ምድር ጦር በአልሞ ተኳሽ መሣሪያዎች እና በሰው አልባ አውሮፕላኖች ዩክሬንን ዒላማ በማደረገ የሚከተሉትን ደብድበዋል፦

◻ የወታደራዊ ኢንዱስትሪ መሠረተ ልማቶች፣

◻ የጦር አየር ማረፊያ፣

◻ የተተኳሽ እና የመሣሪያ ማከማቻ፡፡

የሩሲያ ጦር ቀደም ብሎ በዶኔስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታ ያላትን ቻሶቭ ያር ከተማን ነጻ እንዳወጣ የመከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0