ሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ
ሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.07.2025
ሰብስክራይብ

ሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ

የሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን ሮሳቶም በማንትራ ታንዛኒያ ተቀጥላ ኩባንያው በኩል ነው የሙከራ ጣቢያውን ይፋ ያደረገው፡፡

ተቋሙ በዓመት እስከ 3 ሺህ ቶን ዩራኒየም የማምረት አቅም ባለው ፋብሪካ የዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ሙከራ ያደርጋለ፡፡ ግንባታው በ2026 መጀመሪያ ተጀምሮ በ2029 ሥራ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የሮሳቶም ዋና ዳይሬክተር አሌክሲ ሊካቼቭ "ሮሳቶም የታንዛኒያን ልዩ የጂኦሎጂያዊ እምቅ አቅም ለማዳበር፣ የላቁ የዩራኒየም ማቀነባበሪያ ቴክኖሎጂዎችን ያቀርባል" ብለዋል፡፡ "ማን ያውቃል፤ ምናልባትም አዳዲስ የዩራኒየም ክምችቶች ይገኙ ይሆናል፤ ምናልባትም ይህን የዩራኒየም ጥምረታችን ወደ ጎረቤት ሀገራት እናሰፋ ይሆናል" ሲሉ ፍንጭ ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ
ሮሳቶም በታንዛኒያ የሙከራ የዩራኒየም ጣቢያ አስጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.07.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0