ሕንድ ከሩሲያ ጋር በመተባበሯ የ25 በመቶ ቀረጥ እና ‘ቅጣት’ እንደሚጠበቃት ትራምፕ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሕንድ ከሩሲያ ጋር በመተባበሯ የ25 በመቶ ቀረጥ እና ‘ቅጣት’ እንደሚጠበቃት ትራምፕ አስታወቁ
ሕንድ ከሩሲያ ጋር በመተባበሯ የ25 በመቶ ቀረጥ እና ‘ቅጣት’ እንደሚጠበቃት ትራምፕ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.07.2025
ሰብስክራይብ

ሕንድ ከሩሲያ ጋር በመተባበሯ የ25 በመቶ ቀረጥ እና ‘ቅጣት’ እንደሚጠበቃት ትራምፕ አስታወቁ

ከአርብ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን በትሩዝ የማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ጽፈዋል፡፡ ትራምፕ አሜሪካ ቀረጥ የጣለችበትን ምክንያት ጠቀሰዋል፦

በከፍተኛ ቀረጦች ምክንያት አሜሪካ ከሕንድ ጋር ያላት የንግድ ልውውጥ አነስተኛ በመሆኑ፣

ከየትኛውም ሀገር በላይ የሚያለፉ እና ያለተገቡ ገንዘብ ነክ ያልሆኑ የንግድ እንቅፋቶች ስላሏት፣

ሁሌም አብዛኛውን ወታደራዊ መሳሪያዎች ከሩሲያ ስለምትገዛ፣

የሩሲያ ኢነርጂ ቀዳሚ ገዢ በመሆኗ፡፡

አሜሪካ ከሕንድ ጋር "ግዙፍ" የንግድ ጉድለት አላት ሲሉ አስከትለው በለጠፉት ጽሑፍ ላይ አካትተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0