ክሬምሊን የዩክሬን ግጭት እልባት እና አዲስ ማዕቀብን አስመልክቶ ለትራምፕ ምላሽ ሰጠ

© telegram sputnik_ethiopiaክሬምሊን የዩክሬን ግጭት እልባት እና አዲስ ማዕቀብን አስመልክቶ ለትራምፕ ምላሽ ሰጠ
ክሬምሊን የዩክሬን ግጭት እልባት እና አዲስ ማዕቀብን አስመልክቶ ለትራምፕ ምላሽ ሰጠ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.07.2025
ሰብስክራይብ
ክሬምሊን የዩክሬን ግጭት እልባት እና አዲስ ማዕቀብን አስመልክቶ ለትራምፕ ምላሽ ሰጠ


“የእኛ (ሩሲያ) ኢኮኖሚ በበርካታ እቀባዎች ውስጥ ቀጥሏል፡፡ በዚህም በእርግጥም አንዳች የመቋቋም አቅም አዳብረናል” ያሉት የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ናቸው፡፡


ፕሬዝዳንት ትራምፕ በዩክሬን ግጭት እልባት ዙሪያ በ10 ቀን ውስጥ ከስምምነት ካልተደረሰ፤ አሜሪካ ፀረ-ሩሲያ ማዕቀብ፣ የአገልግሎት ክፍያዎች እና “ሌሎች ነገሮችንም” እንደምትጥል ማክሰኞ ዕለት ተናግረዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0