የአፍሪካ ግብርና ለምግብ ሰብሎች ምርት ተገቢውን ትኩረት ሊሰጥ ይገባል - የናይጄሪያ የግብርና እና የምግብ ዋስትና ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ግብርና ለምግብ ሰብሎች ምርት ተገቢውን ትኩረት ሊሰጥ ይገባል - የናይጄሪያ የግብርና እና የምግብ ዋስትና ሚኒስትር

"የአሕጉሪቱን የግብርና ስርዓት ስትመለከት መሰረት አድርጎ የነበረው ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ሰብሎችን ማስፉፉት ላይ ነው። ነገር ግን አሁን ይበልጠ ትኩረት የምናደርገው በምግብ ሰብሎች ላይ ነው። ለምሳሌ ለእኛ እንደ አገር 230 ሚሊየን ሰዎችን መመገብ ትልቅ እና ቋሚ ሥራ ነው" ሲሉ አቡበከር ኪያሪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ አፍሪካ የምግብ ዋስትናን አረጋግጦ ኢኮኖሚን መደጎም የሚያስችል አይነተኛ ብልሃት፤ ከአገር በቀል የግብርና ዕውቀት ውስጥ ልትፈልግ እንደሚገባም አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0