የኮትዲቯር ፕሬዝዳንት ኡታራ በጥቅምት ወር በሚደረገው ምርጫ አራተኛ የሥልጣን ዘመን ተስፋ አድርገዋል

© telegram sputnik_ethiopiaየኮትዲቯር ፕሬዝዳንት ኡታራ በጥቅምት ወር በሚደረገው ምርጫ አራተኛ የሥልጣን ዘመን ተስፋ አድርገዋል
የኮትዲቯር ፕሬዝዳንት ኡታራ በጥቅምት ወር በሚደረገው ምርጫ አራተኛ የሥልጣን ዘመን ተስፋ አድርገዋል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.07.2025
ሰብስክራይብ

የኮትዲቯር ፕሬዝዳንት ኡታራ በጥቅምት ወር በሚደረገው ምርጫ አራተኛ የሥልጣን ዘመን ተስፋ አድርገዋል

አላሳን ኡታራ “እጩ የሆንኩት የሀገራችን ሕገ-መንግሥት ለሌላ ዙር እንድወዳደር ስለሚፈቅድለኝ እና የጤና ሁኔታዬም ሰለሚያስችለኝ ነው” ብለዋል፡፡ 

ኮትዲቯር ልምድ ያለው አመራርን የሚጠይቁ ከዚህ ቀደም ያላየቻቸው የደህንነት፣ የኢኮኖሚ እና የገንዘብ ፈተናዎች ተጋረጠውባታል ሲሉም አክለዋል፡፡  

ከ2011 ጀምሮ በሥልጣን ላይ ያሉት የ83 ዓመቱ መሪ፤ በገዢው የሁፎቲስቶች አራማጆች ለዴሞክራሲ እና ለሰላም ፓርቲ ይፋዊ ድጋፍ አግኝተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0