#viral | በድንገት የዶሮዎች እናት የሆነችው ቻይናዊት

ሰብስክራይብ

#viral | በድንገት የዶሮዎች እናት የሆነችው ቻይናዊት

ቻይናዊት ሴት በአጋጣሚ የ70 ጫጩቶች እናት ሆናለች፡፡ ነገሩ ወዲህ ነው! በእንቁላል የተሞሉ ሦስት የእንቁላል ማስቀመጫ ሳጥኖችን በማዕድ ቤቷ ውስጥ አስቀምጣ ለሁለት ቀናት ከቤቱ ትርቃለች፡፡ ስትመለስ እንቁላሎቹ ተሰብረው እና ጫጩቶቹ ቤቷን ሞልተው ሽር ብትን ሲሉ አግኝታቸዋለች፡፡ ይህን የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምስል ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡

ሴትየዋ የነበረው ከፍተኛ ሙቀት የእንቁላላሎቹን የመፈልፈል ሂደት እንዳፋጠነው ታምናለች፡፡ ጫጩቶቹ በቤቷ ውስጥ እንደመገኘታቸው ሁለቱን ለራሷ አስቀረታ፤ የተቀሩትን ደግሞ ወደ ወላጆቿ መንደር ልካለች፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0