የሩሲያ የግብርና ተክኖሎጂ ኩባንያ አግሮሲግናል በኡጋንዳ የዲጂታል እርሻ የሙከራ ፕሮጀክት አስጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የግብርና ተክኖሎጂ ኩባንያ አግሮሲግናል በኡጋንዳ የዲጂታል እርሻ የሙከራ ፕሮጀክት አስጀመረ
የሩሲያ የግብርና ተክኖሎጂ ኩባንያ አግሮሲግናል በኡጋንዳ የዲጂታል እርሻ የሙከራ ፕሮጀክት አስጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.07.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የግብርና ተክኖሎጂ ኩባንያ አግሮሲግናል በኡጋንዳ የዲጂታል እርሻ የሙከራ ፕሮጀክት አስጀመረ

የሩሲያ የማደበሪያ አምራች ኩባንያ ዩራልኬም ግሩፕ አካል የሆነው አግሮሲግናል፤ ለአንድ ዓመት የተግባራዊ ሙከራ እና የማላመድ ሥራ ይከውናል፡፡ ፕሮጀክቱ በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ዋና ምግብ በሆኑት የአኩሪ አተር እና የበቆሎ 500 ሄክታር ሰብሎች ላይ ይተገበራል፡፡

የዲጂታል ሥርዓቱ ግብ ተኮር ትግበራ ውጤቶች፦

🟠 ለእርሻ የሚያገዙ ቁሳቁሶችን ግዢ በ30 በመቶ መቀነስ፣

🟠 ምርታማነትን እና የሰብል ምርትን ማሳደግ፡፡

በኡጋንዳ የአይቲ መፍትሄ ትግበራ የመጀመሪያ የቴክኒክ ድጋፍ እና ለተጠቃሚዎች ሥልጠና ከሚሰጡ የግብርና አማካሪ የሀገር ውስጥ አጋሮች ጋር በትብብር የሚከወን ነው፡፡

የሙከራ ፕሮጀክቱ የተወሰኑ የአግሮሲግናል አገልግሎቶችን ከሀገር ውስጥ አርሶ አደሮች ፍላጎት ጋር ለማጣጣም ያለመ ሲሆን እነዚህ መፍትሄዎች ለኡጋንዳ ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪካም ጠቃሚ ናቸው፡፡

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0