የሩሲያ የሸማቾች ተቆጣጣሪ ኮንጎ ሪፐብሊክ የኮሌራ ወረርሽኝን እንድትዋጋ ለመርዳት ዝግጁ መሆኑን ገለፀ
16:23 29.07.2025 (የተሻሻለ: 16:24 29.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የሸማቾች ተቆጣጣሪ ኮንጎ ሪፐብሊክ የኮሌራ ወረርሽኝን እንድትዋጋ ለመርዳት ዝግጁ መሆኑን ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሩሲያ የሸማቾች ተቆጣጣሪ ኮንጎ ሪፐብሊክ የኮሌራ ወረርሽኝን እንድትዋጋ ለመርዳት ዝግጁ መሆኑን ገለፀ
ሩሲያ ፀረ-ወረርሽኝ እርምጃዎችን ለመተግበር ድጋፍ እያደረገች ነው ሲል የሀገሪቱ የጤና ኤጀንሲ ሮስፖትሬብናድዞር በመግለጫው አስታውቋል፡፡
በተለይም ተቆጣጣሪው የሚከተሉትን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ብሏል፡-
🟠 የሩሲያ ምርመራዎችን እና የምርመራ ኬሚካሎችን ለማቅረብ፣
🟠 ቦታው ላይ ተግባራዊ ድጋፍ ለመስጠት የባለሙያዎች ቡድን ለመላክ፡፡
ሞስኮ እና ብራዛቪል ወረርሽኞችን በመዋጋት ረገድ ውጤታማ የትብብር ልምድ አላቸው ሲል ተቆጣጣሪው አክሏል።
በጎርጎሮሳውያኑ 2023 የሮስፖትሬብናድዞር እና የኮንጎ ሪፐብሊክ የጤና ሚኒስቴር ስፔሻሊስቶች በጋራ ባደረጉት ጥረት፤ ኮንጎ ውስጥ የአጣዳፊ አንጀት ወረርሽኝን በፍጥነት በማቆም፤ የበሽታውን መጠን በ16 እጥፍ መቀነስ ተችሏል፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X