ቤላሩስ አስፈላጊ የምህንድስና ምርቶችን ለኢትዮጵያ ለማቅረብ ዝግጁ ናት - ሉካሼንኮ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቤላሩስ አስፈላጊ የምህንድስና ምርቶችን ለኢትዮጵያ ለማቅረብ ዝግጁ ናት - ሉካሼንኮ
ቤላሩስ አስፈላጊ የምህንድስና ምርቶችን ለኢትዮጵያ ለማቅረብ ዝግጁ ናት - ሉካሼንኮ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.07.2025
ሰብስክራይብ

ቤላሩስ አስፈላጊ የምህንድስና ምርቶችን ለኢትዮጵያ ለማቅረብ ዝግጁ ናት - ሉካሼንኮ

የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንድር ሉካሼንኮ ሀገራቸው ወሳኝ ቴክኖሎጂዎችን ለኢትዮጵያ ለማሸጋገር እና በእነዚሁ ቴክኖሎጂዎች ዜጎቿን ለማሠልጠን ዝግጁ መሆኗን ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ጋር በነበራቸው ስብሰባ ላይ ተናገረዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ “ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ለኛ በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ሀገራት መካከል አንዷ ናት፡፡ ከሶቪዬት ዘመን ጀምሮ መልካም ትውስታዎች እና ለወደፊት ትብብር መልካም ተስፋዎች አሉን፡፡ ለእናንተም ጠቃሚ ሆነን እንገኝ ዘንድ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ለራሳችን የሚሆን ቦታ እናማትራለን” ብለዋል፡፡

ለሥራ ጉብኝት ቤላሩስ የሚገኙት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተላከ መልዕክትም አድርሰዋል፡፡

ከቤላሩስ የመንግሥት ሚዲያ የተገኘ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0