ክሬምሊን የሩሲያ እና አሜሪካን የሁለትዮሽ ግንኙነት የማሻሻል ሂደት እንደተቀዛቀዘ ፔስኮቭ ተናገሩ
14:07 29.07.2025 (የተሻሻለ: 14:14 29.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱክሬምሊን የሩሲያ እና አሜሪካን የሁለትዮሽ ግንኙነት የማሻሻል ሂደት እንደተቀዛቀዘ ፔስኮቭ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ክሬምሊን የሩሲያ እና አሜሪካን የሁለትዮሽ ግንኙነት የማሻሻል ሂደት እንደተቀዛቀዘ ፔስኮቭ ተናገሩ
የክሬምሊን ቃል አቀባይ የሰጧቸው ዋና ዋና መግለጫዎች፦
🟠 በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት የማሻሻል ሂደት "ጥሩም መጥፎም" ሳይሆን ቀጥሏል፤ ሞስኮ በዚህ ጉዳይ ላይ የበለጠ ለውጥ ማየት ትፈልጋለች፡፡
🟠 በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል የኒው ስታርት (የኒውክሌር ቀነሳ) ስምምነትን ማራዘም በተመለከተ ምንም አይነት ግንኙነት እየተደረገ አይደለም፤ ሂደቱ በባይደን ፕሬዝዳንትነት ዘመን ተስተጓጉሏል፡፡
🟠 በአውሮፓ ሩሲያን እንደ ጠላት የማሳየት ሥራ ቀጥሏል፡፡ ጀርመን በአውሮፓ ፀረ-ሩሲያዊነትን በማፋፋም የመሪነት ሚና እየተጫወተች ነው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X