🪖 ፓትሪዮት የሚሳኤል ሥርዓትን ወደ ዩክሬን መላክ ጀርመን ዒላማ ውስጥ እንድትገባ ሊያደርግ ይችላል – የጀርመን ሕገ መንግሥታዊ ተቆጣጣሪ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ🪖 ፓትሪዮት የሚሳኤል ሥርዓትን ወደ ዩክሬን መላክ ጀርመን ዒላማ ውስጥ እንድትገባ ሊያደርግ ይችላል – የጀርመን ሕገ መንግሥታዊ ተቆጣጣሪ
🪖 ፓትሪዮት የሚሳኤል ሥርዓትን ወደ ዩክሬን መላክ ጀርመን ዒላማ ውስጥ እንድትገባ ሊያደርግ ይችላል – የጀርመን ሕገ መንግሥታዊ ተቆጣጣሪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.07.2025
ሰብስክራይብ

🪖 ፓትሪዮት የሚሳኤል ሥርዓትን ወደ ዩክሬን መላክ ጀርመን ዒላማ ውስጥ እንድትገባ ሊያደርግ ይችላል – የጀርመን ሕገ መንግሥታዊ ተቆጣጣሪ

የጀርመን ሕገ መንግሥት እና ሉዓላዊነት መማክርት ኃላፊ ራልፍ ኒሜየር፤ ፓትሪዮት የሚሳኤል ሥርዓቶችን ለዩክሬን ለመላክ የተላለፍው ውሳኔ፤ የጀርመን ግብር ከፋዮችን ክፉኛ የሚጎዳ፣ ለጤና እና መሠረተ ልማት መዋል የሚችለውን አስፈላጊ ገንዘብ እንደሚሻማ ተናግረዋል፡፡

በተመሳሳይ የጀርመን መንገዶች፣ ድልድዮች እና ትምህርት ቤቶች በአስከፊ ሁኔታ ላይ ስለሚገኙ አስቸኳይ ኢንቨስትመንት እንደሚያስፈልጋቸው አጽንዖት ሰጠተዋል፡፡

ይልቁንም እርምጃው ጀርመንን ኢላማ ሊያደርጋት ይችላል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በርሊን ሦስት ፓትሪዮቶችን ከወዲሁ እንደላከችና ተጨማሪ ለመላክ እና የጎደለውን ለመተካት ከዋሽንግተን ጋር እየተነጋገረች እንደሆነ ዘ ዋሽንግተን ፖስት አስነብቧል፡፡

አሜሪካ ሠራሹ ፓትሪዮት የአየር መቃወሚያ ለዩክሬን መፍትሄ እንዳልሆነ በሩሲያ የጦር መሣሪያዎች የተወሰደበት የበላይነት አስቀድሞ አጋልጧል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0