ኢትዮጵያ ባለፉት 10 ዓመታት ሚሊየኖችን ከድህነት እንዳወጣች የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ባለፉት 10 ዓመታት ሚሊየኖችን ከድህነት እንዳወጣች የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ተናገሩ
ኢትዮጵያ ባለፉት 10 ዓመታት ሚሊየኖችን ከድህነት እንዳወጣች የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.07.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ባለፉት 10 ዓመታት ሚሊየኖችን ከድህነት እንዳወጣች የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ተናገሩ

ዝላታን ሚሊሲች "ባለፉት 10 ዓመታት የኢትዮጵያ የ10 በመቶ አማካይ የኢኮኖሚ እድገት በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎችን ከድህነት ያወጣና የተለያዩ ቁልፍ ማኅበራዊ አመልካቾችን ያሻሻለ ነው" ሲሉ ከተባበሩት መንግሥታት ሁለተኛው የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን በተደረገ ውይይት ላይ ተናግረዋል።

ይህም በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም እና በኢትዮጵያ የ10 ዓመት የልማት እቅድ ይበልጥ ተጠናክሯል ሲሉ ማከላቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

በማሳያነትም በአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር፣ በሌማት ትሩፋት፣ በበጋ መስኖ የስንዴ ልማት እና ሌሎችም ከወዲሁ እየተመዘገበ ያለውን ውጤት አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0