በአፍሪካ የሩሲያ ትምህርት ዕድገት፤ ከሶቪዬት ሕብረት ዘመን የላቀ ታሪካዊ ውጤት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአፍሪካ የሩሲያ ትምህርት ዕድገት፤ ከሶቪዬት ሕብረት ዘመን የላቀ ታሪካዊ ውጤት
በአፍሪካ የሩሲያ ትምህርት ዕድገት፤ ከሶቪዬት ሕብረት ዘመን የላቀ ታሪካዊ ውጤት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.07.2025
ሰብስክራይብ

በአፍሪካ የሩሲያ ትምህርት ዕድገት፤ ከሶቪዬት ሕብረት ዘመን የላቀ ታሪካዊ ውጤት

ሩሲያ ከሶቪዬት ሕብረት የበለጡ የአፍሪካ ተማሪዎችን በከፍተኛ የትምህርት ተቋማቶቿ ውስጥ እያስተማረች እንደምትገኝ፤ የአፍሪካዊነት አቀንቃኝ እና ተመራማሪ ዴኒስ ዴግትያሬቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

አስረጅ ቁጥሮች

ከ2024 እስከ 2025፦ 5 ሺህ የሚጠጉ አፍሪካውያን በሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የትምህርት ዕድሎች አግኝተዋል፡፡

“የተማረ የሰው ኃይል ፍልሰት” የለም

ልክ እንደ ሶቪዬት ሕብረት ዘመን፤ ሩሲያ የአፍሪካውያን እውቀት ፍልሰትን እንደማታበረታታ ዴግትያሬቭ አጽንዖት ሰጥተዋል፡፡

“ወደ 95 በመቶ እንደውም ከዚያ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ከጨረሱ በኋላ ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ” ሲሉ አብራርተዋል፡፡ ሆኖም የተወሰኑት ግን ከተመለሱ በኋላ ወደ ምዕራብ ሀገራት እንደሚሄዱ ጠቀሰዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0