የኩባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የሳይንስ ሙዚዬም ኢትዮጵያ በሳይንስና ቴክኖሎጂው መስክ የደረሰችበትንና የተለመችውን ራዕይ የሚያሳይ ነው አሉ

ሰብስክራይብ

የኩባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የሳይንስ ሙዚዬም ኢትዮጵያ በሳይንስና ቴክኖሎጂው መስክ የደረሰችበትንና የተለመችውን ራዕይ የሚያሳይ ነው አሉ

የኩባው ባለሥልጣን ይህን የተናገሩት ከኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ጋር በመሆን ሰኞ ሙዚዬሙን ከጎብኙ በኋላ ነው፡፡

በተጨማሪም ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች የፈጠራ ህልሞቻችውን እውን እንዲያደርጉ ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር ነው ማለታቸውንም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ገፃቸው ባጋሩት መረጃ አስታውቀዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0