#viral|እንደ አሣ በምድር፦ በሲንጋፖር በጉዞ ላይ የነበረች መኪና በአስፓለት ጉድጓድ ውስጥ ሰጠመች

ሰብስክራይብ

#viral|እንደ አሣ በምድር፦ በሲንጋፖር በጉዞ ላይ የነበረች መኪና በአስፓለት ጉድጓድ ውስጥ ሰጠመች

የመንገድ ሠራተኞች ከነምታሽከረክረው መኪና ጉድጓድ ውስጥ የታገተችውን ሴት በገመድ ስበው ማውጣት ችለዋል፡፡

የሲንጋፖር ብሔራዊ የውሃ ኤጀንሲ፤ ሴትዮዋ መራመድ እንደምትችልና በአሁኑ ጊዜ ተጨማሪ የሕክምና ምርመራዎች እየተደረጉላት መሆኑን አስታውቋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0