ሩሲያ እና ኒጀር የኒውክሌር ትብብር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ – የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ እና ኒጀር የኒውክሌር ትብብር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ – የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስቴር
ሩሲያ እና ኒጀር የኒውክሌር ትብብር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ – የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.07.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ኒጀር የኒውክሌር ትብብር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ – የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስቴር

የሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን ሮሳቶም እና የኒጀር የኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የኒውክሌር ኃይል እና ተዛማጅ ከፍተኛ ቴክኖሎጂዎችን ለሰላማዊ አግልግሎት መጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል ሲሉ የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስትር ሰርጌ ትስቪልዮቭ ኒጀርን በጎበኙበት ወቅት አስታውቀዋል፡፡

የሩሲያ ግብ በኒጀር የሰላማዊ የኒውክሌር ኃይል ልማትን በተመለከተ ሁሉን አቀፍ ሥርዓት መፍጠር እንደሆነ እና ይህም የኃይል ማመንጫን፣ የኒውክሌር ሕክምናን እና የጋራ የልዩ ባለሙያዎች ሥልጠናን እንደሚያካትት ትስቪልዮቭ ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0