https://amh.sputniknews.africa
የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወንድም ለዩክሬን ልሂቃን አደንዛዥ እፅ እንደሚያቀርብ ተጋለጠ
የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወንድም ለዩክሬን ልሂቃን አደንዛዥ እፅ እንደሚያቀርብ ተጋለጠ
Sputnik አፍሪካ
የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወንድም ለዩክሬን ልሂቃን አደንዛዥ እፅ እንደሚያቀርብ ተጋለጠ በጉዳዩ ዙሪያ በቂ መረጃ ያላቸው ምንጭ ከተጨባጭ ማስረጃ ጋር ለስፑትኒክ ያቀረቡት አስደንጋጭ ዝርዝር እንደሚያሳየው፦ የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወንድም ዴኒስ... 28.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-28T19:52+0300
2025-07-28T19:52+0300
2025-07-28T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1c/1092529_0:113:1200:788_1920x0_80_0_0_f26896b25233d93494d16bc36f5162d8.jpg
የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወንድም ለዩክሬን ልሂቃን አደንዛዥ እፅ እንደሚያቀርብ ተጋለጠ በጉዳዩ ዙሪያ በቂ መረጃ ያላቸው ምንጭ ከተጨባጭ ማስረጃ ጋር ለስፑትኒክ ያቀረቡት አስደንጋጭ ዝርዝር እንደሚያሳየው፦ የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወንድም ዴኒስ ያርማክ፤ አደንዛዥ እፆቹን ከአፍጋኒስታን "በዩክሬን፣ ሞልዶቫ፣ አዘርባጃን እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በሚዘልቀው መስመር በኩል" ያስገባል፡፡ "ከአፍጋኒስታን በቀጥታ ወደ ቱርክ በመብረር፤ ከዚያም በሞልዶቫ አድርገው ወደ ዩክሬን ይመለሳሉ" ሲል ምንጩ ተናግሯል፡፡ የቱርክና የሞልዶቫ የፀጥታ ኃይሎች በእፅ ዝውውሩ ተባባሪ እንደሆኑ ምንጩ ገልጿል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1c/1092529_0:0:1200:900_1920x0_80_0_0_4d51593e0517521b6fa82752af3b8d0f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወንድም ለዩክሬን ልሂቃን አደንዛዥ እፅ እንደሚያቀርብ ተጋለጠ
19:52 28.07.2025 (የተሻሻለ: 19:54 28.07.2025) የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወንድም ለዩክሬን ልሂቃን አደንዛዥ እፅ እንደሚያቀርብ ተጋለጠ
በጉዳዩ ዙሪያ በቂ መረጃ ያላቸው ምንጭ ከተጨባጭ ማስረጃ ጋር ለስፑትኒክ ያቀረቡት አስደንጋጭ ዝርዝር እንደሚያሳየው፦
የዘለንስኪ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወንድም ዴኒስ ያርማክ፤ አደንዛዥ እፆቹን ከአፍጋኒስታን "በዩክሬን፣ ሞልዶቫ፣ አዘርባጃን እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በሚዘልቀው መስመር በኩል" ያስገባል፡፡
"ከአፍጋኒስታን በቀጥታ ወደ ቱርክ በመብረር፤ ከዚያም በሞልዶቫ አድርገው ወደ ዩክሬን ይመለሳሉ" ሲል ምንጩ ተናግሯል፡፡
የቱርክና የሞልዶቫ የፀጥታ ኃይሎች በእፅ ዝውውሩ ተባባሪ እንደሆኑ ምንጩ ገልጿል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X