https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ግብርና በቅኝ ግዛት እሳቤዎች ምክንያት ከውጭ በሚገቡ የምግብ ምርቶች ላይ ጥገኛ ሆኗል - ኪንያዊ የግብርና ባለሙያ
የአፍሪካ ግብርና በቅኝ ግዛት እሳቤዎች ምክንያት ከውጭ በሚገቡ የምግብ ምርቶች ላይ ጥገኛ ሆኗል - ኪንያዊ የግብርና ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ግብርና በቅኝ ግዛት እሳቤዎች ምክንያት ከውጭ በሚገቡ የምግብ ምርቶች ላይ ጥገኛ ሆኗል - ኪንያዊ የግብርና ባለሙያ የአህጉሪቱን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የግብርናው ዘርፍ ከቅኝ ግዛት እሳቤዎች ነፃ ሊወጣ እንደሚገባ፤ መቀመጫውን ኬንያ... 28.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-28T18:29+0300
2025-07-28T18:29+0300
2025-07-28T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1c/1091525_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_b2a794f1d1af3192cc7aa449faa2bebc.jpg
የአፍሪካ ግብርና በቅኝ ግዛት እሳቤዎች ምክንያት ከውጭ በሚገቡ የምግብ ምርቶች ላይ ጥገኛ ሆኗል - ኪንያዊ የግብርና ባለሙያ የአህጉሪቱን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የግብርናው ዘርፍ ከቅኝ ግዛት እሳቤዎች ነፃ ሊወጣ እንደሚገባ፤ መቀመጫውን ኬንያ ያደረገው የገጠር ማጎልበት እና የግብርና ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂነት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ዊሊስ ኦቺንግ፤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው የተመድ የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ለምሳሌ በሩዝ ላይ ጥገኛ የሆኑ አገራት ስትመለከት፤ የእኛ አመጋገብ በአብዛኛው በቅኝ ግዛት ቁጥጥር ስር እንደሆነ ትረዳለህ። እንደ እውነቱ ልንተክላቸው እና ልንመገባቸው ከሚገቡ አገር በቀል ምግቦች ርቀናል። ይህም የሆነው በቅኝ ግዛት ሳቢያ ነው። አሁን ለረጅም ጊዜ ችላ ወዳልናቸው አቀር በቀል ዕውቀቶች ልንመለስ ይገባል" ብለዋል። ዊሊስ ኦቺንግ አፍሪካ ውስጥ የዓየር ንብረት ለውጥን ተቋቁመው ምርት እና ምርታማነትን ማሳደግ የሚችሉ ሰብሎች እና ጥንታዊ ዕውቀቶች መኖራቸውንም አመላክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ግብርና በቅኝ ግዛት እሳቤዎች ምክንያት ከውጭ በሚገቡ የምግብ ምርቶች ላይ ጥገኛ ሆኗል - ኪንያዊ የግብርና ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ግብርና በቅኝ ግዛት እሳቤዎች ምክንያት ከውጭ በሚገቡ የምግብ ምርቶች ላይ ጥገኛ ሆኗል - ኪንያዊ የግብርና ባለሙያ
2025-07-28T18:29+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1c/1091525_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_433bf6a411571f9c5d141ea061b5ad02.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ግብርና በቅኝ ግዛት እሳቤዎች ምክንያት ከውጭ በሚገቡ የምግብ ምርቶች ላይ ጥገኛ ሆኗል - ኪንያዊ የግብርና ባለሙያ
18:29 28.07.2025 (የተሻሻለ: 18:34 28.07.2025) የአፍሪካ ግብርና በቅኝ ግዛት እሳቤዎች ምክንያት ከውጭ በሚገቡ የምግብ ምርቶች ላይ ጥገኛ ሆኗል - ኪንያዊ የግብርና ባለሙያ
የአህጉሪቱን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የግብርናው ዘርፍ ከቅኝ ግዛት እሳቤዎች ነፃ ሊወጣ እንደሚገባ፤ መቀመጫውን ኬንያ ያደረገው የገጠር ማጎልበት እና የግብርና ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂነት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ዊሊስ ኦቺንግ፤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው የተመድ የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ለምሳሌ በሩዝ ላይ ጥገኛ የሆኑ አገራት ስትመለከት፤ የእኛ አመጋገብ በአብዛኛው በቅኝ ግዛት ቁጥጥር ስር እንደሆነ ትረዳለህ። እንደ እውነቱ ልንተክላቸው እና ልንመገባቸው ከሚገቡ አገር በቀል ምግቦች ርቀናል። ይህም የሆነው በቅኝ ግዛት ሳቢያ ነው። አሁን ለረጅም ጊዜ ችላ ወዳልናቸው አቀር በቀል ዕውቀቶች ልንመለስ ይገባል" ብለዋል።
ዊሊስ ኦቺንግ አፍሪካ ውስጥ የዓየር ንብረት ለውጥን ተቋቁመው ምርት እና ምርታማነትን ማሳደግ የሚችሉ ሰብሎች እና ጥንታዊ ዕውቀቶች መኖራቸውንም አመላክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X