“የአፍሪካን ስርዓተ ምግብ ከቅኝ ግዛት እሳቤዎች ነፃ ማውጣት ይገባል”

ሰብስክራይብ

“የአፍሪካን ስርዓተ ምግብ ከቅኝ ግዛት እሳቤዎች ነፃ ማውጣት ይገባል”

የሳህል ድርቅ ቁጥጥር የሀገራት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ዋና ጸሃፊ ዶ/ር ሲልቫን ናፊባ ኦውድራጎ፤ በአሕጉሪቱ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በግብርናው ዘርፍ ያሉ ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በአግባቡ መመርመር አንደሚገባ፤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ካለው የተመድ የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"ያለ አገር በቀል ዕውቀት የምግብ ስርዓታችንን ማሻሻል አንችልም። ምክንያቱም ከዘመናዊ ግብርና በፊት ለዘመናት ይህ ዕውቀት መሬት ላይ ነበር። ይህን አገር በቀል ዕውቀት በትክክል ልናጠናው እና እንዴት ልናስተዋውቀው እንዲሁም በሳይንስ ደረጃ ልናስቀምጠው እንደምንችል መፍትሔ ልናበጅ ይገባል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0