ሩሲያ-አፍሪካ ቫልዳይ ጉባኤ፦ ሩሲያ ብሪክስ የቡድን 20 ቋሚ አባል እንዲሆን ሃሳብ አቀረበች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ-አፍሪካ ቫልዳይ ጉባኤ፦ ሩሲያ ብሪክስ የቡድን 20 ቋሚ አባል እንዲሆን ሃሳብ አቀረበች
ሩሲያ-አፍሪካ ቫልዳይ ጉባኤ፦ ሩሲያ ብሪክስ የቡድን 20 ቋሚ አባል እንዲሆን ሃሳብ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.07.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ-አፍሪካ ቫልዳይ ጉባኤ፦ ሩሲያ ብሪክስ የቡድን 20 ቋሚ አባል እንዲሆን ሃሳብ አቀረበች

ፀረ-ሩሲያ አመለካከቶች ቢኖሩም ቡድን 20 መረጋጋቱን እና ውጤታማነቱን አስቀጥሏል፡፡ ይህም የብሪክስ ሀገራት (ኢንዶኔዥያ፣ ሕንድ፣ ብራዚል እና ደቡብ አፍሪካ) ከ2022 እስከ 2025 ፎረሙን በከፊል በመምራታቸው ነው ሲሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ዳይሬክተር ዲሚትሪ ቢሪቼቭስኪ ተናግረዋል።

ብሪክስ በተሳካ ሁኔታ በቡድን 20 ውስጥ ወጥ የሆነ አጀንዳ ማራመዱን ገልፀው፤ ይህም በዐቢይ ኢኮኖሚዎች መካከል አግባብ ያለው መስተጋብር እንዲፈጠር ወሳኝ መድረክ እንዲሆን አድርጎታል ብለዋል።

ከደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተቋም ጋር በመተባበር የተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ “በተከፋፈለችው ዓለም እውነተኛ ፖለቲካ፤ በሩሲያ እና በደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ዳግም ማጤን” በሚል መሪ ቃል ተካሂዷል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0