ደቡብ አፍሪካ “የደቡባዊውን ዓለም አሳሳቢ ጉዳዮች የቡድን 20 ቀዳሚ ትኩረት አድርጋ ታስቀምጣለች - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ “የደቡባዊውን ዓለም አሳሳቢ ጉዳዮች የቡድን 20 ቀዳሚ ትኩረት አድርጋ ታስቀምጣለች - ባለሙያ

ከኢንዶኔዥያ፣ ሕንድ እና ብራዚል ፕሬዝዳንትነት በኋላ የተከተለው የ2025 የደቡብ አፍሪካ የቡድን 20 ፕሬዝዳንትነት፤ ታዳጊ ሀገራት ላይ የተጋረጡ አሳሳቢ ጉዳዮችን ለመፍታት መድረክ ይሰጣል ሲሉ በደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተቋም የአፍሪካ አስተዳደር እና ዲፕሎማሲ ፕሮግራም ኃላፊ ስቲቨን ግሩዝድ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

አሳሳቢ ጉዳዮቹ የሚከተሉትን ያካትታሉ፦

🟠 በሀብታም ግለሰቦች ላይ የሚጣል ግብር፣

🟠 የአየር ንብረት ለውጥ፣

🟠 እኩልነት፣

🟠 የዓለም አቀፍ አስተዳደር ተቋማት ማሻሻያ፡፡

የአፍሪካ ኅብረት ቡድን 20ን በሙሉ አባልነት ሲቀላቀል አኅጉሪቱ በደቡብ አፍሪካ ድምጽ ብቻ እንዳትወከል ማስቻሉንም አጉልተዋል፡፡

ግሩዝድ 55 የአፍሪካ ሀገራት የተለያዩ ጥቅሞች፣ ጥንካሬዎች እና ድክመቶች ስላሏቸው አንድ ወጥ አቋም ላይ ለመድረስ ተግዳሮቶች እንደነበረባቸው ተቀብለዋል፡፡

ግሩዝድ ደቡብ አፍሪካ በ2011 ብሪክስን ከተቀላቀለች ጀምሮ በጥምረቱ በጣም አዎንታዊ እና ንቁ ተሳትፎ እንዳላትም አፅንዖት ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0