የዩክሬን ጉዳይ ምዕራባውያን ሩሲያ ላይ ስልታዊ ሽንፈት ለማድረስ የያዙት መስመር ማሳያ ነው ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopiaየዩክሬን ጉዳይ ምዕራባውያን ሩሲያ ላይ ስልታዊ ሽንፈት ለማድረስ የያዙት መስመር ማሳያ ነው ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ
የዩክሬን ጉዳይ ምዕራባውያን ሩሲያ ላይ ስልታዊ ሽንፈት ለማድረስ የያዙት መስመር ማሳያ ነው ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.07.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን ጉዳይ ምዕራባውያን ሩሲያ ላይ ስልታዊ ሽንፈት ለማድረስ የያዙት መስመር ማሳያ ነው ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሰጧቸው ቁልፍ መግለጫዎች፡-

🟠 አውሮፓውያን ሩሲያን ማሸነፍ አጥበቀው መፈለጋቸው በየቀኑ እየተረጋገጠ ነው፡፡

🟠 በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት በሶቪዬት ሕብረት እና በአሜሪካ መካከል ይደረግ የነበረው ውይይት አልተቋረጠም፡፡ የጋራ መከባበራቸው ተጠብቆ ዘለቆ ነበር፣ ያ አሁን የለም፣ አውሮፓም በቀላሉ መረን ለቅቃለች፡፡

🟠 በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሩሲያ ከምዕራቡ ዓለም ጋር በምታደረገው ውጊያ አጋሮች የሏትም፤ በራሷ ላይ ብቻ ትተማመናለች፡፡

🟠 የሚቀጥለው አስርት ዓመታት የኔቶ ወደ ጃፓን እና አሜሪካ ወደ እስያ-ፓሲፊክ ቀጣና መስረጽን ጨምሮ በተለያዩ ዓለም አቀፍ ስጋቶች ምክንያት አስቸጋሪ ይሆናሉ፡፡

🟠 ትራምፕ ተራማጅና ጦርነት የሚሹ አይደሉም፤ ካለፈው አስተዳደር በተቃራኒ ለውይይት ክፍት ናቸው፡፡

🟠 በአሜሪካ እና በአውሮፓ ሕብረት መካከል የተፈረመው ስምምነት የአውሮፓን ኢንዱስትሪ የኋሊት ይመልሳል፡፡

🟠 ሩሲያ የአውሮፓን ጨምሮ ከማንኛውም ሀገር ጋር ለመወያየት ዝግጁ ነች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0