የሩሲያ-አፍሪካ የቫልዳይ ጉባኤ በዓለም አቀፍ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ‘በጣም ወቀቱን የጠበቀ’ ሁነት ነው - ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ-አፍሪካ የቫልዳይ ጉባኤ በዓለም አቀፍ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ‘በጣም ወቀቱን የጠበቀ’ ሁነት ነው - ተመራማሪ

ዓለም አቀፍ ተዋንያን "በኢፍትሐዊ መዋቅር" ውስጥ ራሳቸውን ከማግለል ይልቅ እንዴት መገናኘት እንደዳለባቸው የጋራ መግባቢያ እና የጋራ ስምምነት በመፍጠር ሥርዓቱን መምራት አለባቸው” ሲሉ የግሎባል ዳያሎግ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ የምርምር ተባባሪ ሳኑሻ ናይዱ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

"የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተቋም እና ቫልዳይ የዛሬ ውይይት ይህን አስቻይ ነው፡፡ የፖሊሲ አውጪዎች፣ የውሳኔ ሰጪዎች እና ሌሎች የፖሊሲ ባለድርሻ አካላት የበለጠ ከባድ ውሳኔዎችን እንዲወስኑ የሚረዱ መስተጋብሮችን እየፈጠርን ነው" ብለዋል።

ውይይቶቹ እንደ ብዝኃ ዋልታነት እና ዓለም አቀፍ አስተዳደር ያሉ ቁልፍ ጉዳዮችን ማካተታቸውን ጠቁመዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0