ሩሲያ በኢስታንቡል በተካሄደው የመጨረሻው ድርድር ላይ በተነሳው የሥራ ቡድኖች ምሥረታ ዙሪያ የዩክሬንን ምላሽ እየጠበቀች መሆኑን ክሬምሊን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በኢስታንቡል በተካሄደው የመጨረሻው ድርድር ላይ በተነሳው የሥራ ቡድኖች ምሥረታ ዙሪያ የዩክሬንን ምላሽ እየጠበቀች መሆኑን ክሬምሊን አስታወቀ
ሩሲያ በኢስታንቡል በተካሄደው የመጨረሻው ድርድር ላይ በተነሳው የሥራ ቡድኖች ምሥረታ ዙሪያ የዩክሬንን ምላሽ እየጠበቀች መሆኑን ክሬምሊን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.07.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በኢስታንቡል በተካሄደው የመጨረሻው ድርድር ላይ በተነሳው የሥራ ቡድኖች ምሥረታ ዙሪያ የዩክሬንን ምላሽ እየጠበቀች መሆኑን ክሬምሊን አስታወቀ

ዲሚትሪ ፔስኮቭ ከሰጧቸው ዋና ዋና መግለጫዎች፡-

🟠 የአንካራ እና የቱርክ አመራሮች በዩክሬን ያለውን ሁኔታ ለመፍታት መንገዶችን በመፈለግ እና ለድርድር ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ላደረጉት ጥረት ሩሲይ አመሰጋኝ ናት፡፡

🟠 ቱርክ የዩክሬን ድርድር እንደመካሄጃ ቦታነቷ በድርድሩ ሂደት ተሳታፊ ሁሉም ወገኖች ዘንድ ተወዳጅ ናት፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0