ላቭሮቭ የአሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት የኢነርጂ ስምምነት የአውሮፓውያኑን ኢንዱስትሪ ይገድላል አሉ
13:05 28.07.2025 (የተሻሻለ: 13:14 28.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱላቭሮቭ የአሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት የኢነርጂ ስምምነት የአውሮፓውያኑን ኢንዱስትሪ ይገድላል አሉ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ላቭሮቭ የአሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት የኢነርጂ ስምምነት የአውሮፓውያኑን ኢንዱስትሪ ይገድላል አሉ
750 ቢሊየን ዶላር የተጋነነ ዋጋ ያለውን የአሜሪካ ኢነርጂን በመሸመት፤ ሕብረቱ ራሱን እያሽመደመደ ነው ሲሉ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አስጠንቅቀዋል፡፡
የአሜሪካ ነዳጅ ዋጋ ከሩሲያ አንጻር በጣም ከፍተኛ ነው፣
የአውሮፓውያኑ ኢንዱስትሪ አቅም ያሟጥጣል፣
ኢንቭስትመንት ወደ አሜሪካ እንዲሸሽ ያደርጋል፣
የግብርና ዘርፉም አይድንም።
እንደ የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኧርሰላ ቮን ደር ሌይን ያሉ ሰዎች ድግሞ ይህንን መንገድ በመከተላቸው በአደባባይ ይፎልላሉ ሲሉ ላቭሮቭ ተናግረዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X