በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የቤተ-ክርስቲያን ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 43 ማሻቀቡን የተባበሩት መንግሥታት በሪፖርቱ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የቤተ-ክርስቲያን ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 43 ማሻቀቡን የተባበሩት መንግሥታት በሪፖርቱ አስታወቀ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የቤተ-ክርስቲያን ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 43 ማሻቀቡን የተባበሩት መንግሥታት በሪፖርቱ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.07.2025
ሰብስክራይብ

በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የቤተ-ክርስቲያን ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 43 ማሻቀቡን የተባበሩት መንግሥታት በሪፖርቱ አስታወቀ

ከጥቃቱ ጋረ በተገናኘ አስካሁን የወጡ መረጃዎች፦

🟠 አሳዛኙ ጥቃት የተፈጸመው በኢቱሪ ግዛት፣ በኮማንዳ በምትገኘው የተቀደሰች የአኑዋሪት አጥቢያ ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ነው፡፡

🟠 ጥቃቱ የተፍፀመው ለእሁድ አጥቢያ ቅዳሜ ምሽት ነው፡፡

🟠 በኮንጎ የተባበሩት መንግሥታት ተልዕኮ በሪፖርቱ እንዳስታወቀው 19 ሴቶች፣ 15 ወንዶች እና ዘጠኝ ሕጻናት ተገድለዋል፡፡

🟠 በርካታ ወጣቶች መጠለፋቸውን እና ያሉበት ቦታም እስካሁን አለመታወቁን የአጥቢያ ቤተ ክርስቲያኗ ቄስ ተናግረዋል፡፡

🟠 ጥቃቱን የተባበሩት ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች አማጽያን ፈጽመውታል ተብሎ ተጠርጥሯል፡፡

🟠 የኮንጎ ጦር ሠራዊት "መጠነ ሰፊ እልቂት" ሲል ድርጊቱን አውግዟል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0