በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የቤተ-ክርስቲያን ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 43 ማሻቀቡን የተባበሩት መንግሥታት በሪፖርቱ አስታወቀ
11:30 28.07.2025 (የተሻሻለ: 11:34 28.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የቤተ-ክርስቲያን ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 43 ማሻቀቡን የተባበሩት መንግሥታት በሪፖርቱ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የቤተ-ክርስቲያን ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 43 ማሻቀቡን የተባበሩት መንግሥታት በሪፖርቱ አስታወቀ
ከጥቃቱ ጋረ በተገናኘ አስካሁን የወጡ መረጃዎች፦
🟠 አሳዛኙ ጥቃት የተፈጸመው በኢቱሪ ግዛት፣ በኮማንዳ በምትገኘው የተቀደሰች የአኑዋሪት አጥቢያ ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ነው፡፡
🟠 ጥቃቱ የተፍፀመው ለእሁድ አጥቢያ ቅዳሜ ምሽት ነው፡፡
🟠 በኮንጎ የተባበሩት መንግሥታት ተልዕኮ በሪፖርቱ እንዳስታወቀው 19 ሴቶች፣ 15 ወንዶች እና ዘጠኝ ሕጻናት ተገድለዋል፡፡
🟠 በርካታ ወጣቶች መጠለፋቸውን እና ያሉበት ቦታም እስካሁን አለመታወቁን የአጥቢያ ቤተ ክርስቲያኗ ቄስ ተናግረዋል፡፡
🟠 ጥቃቱን የተባበሩት ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች አማጽያን ፈጽመውታል ተብሎ ተጠርጥሯል፡፡
🟠 የኮንጎ ጦር ሠራዊት "መጠነ ሰፊ እልቂት" ሲል ድርጊቱን አውግዟል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የቤተ-ክርስቲያን ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 43 ማሻቀቡን የተባበሩት መንግሥታት በሪፖርቱ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia
/