#viral| የ63 ሜትር 'ነጩ ግዙፍ' ሕንፃ ቅፅበታዊ ንደት፦ ፈረሳው የወንጀል መናሐሪያ የነበረውን ትልቅ ሕንፃ አስወግዷል

ሰብስክራይብ

#viral| የ63 ሜትር 'ነጩ ግዙፍ' ሕንፃ ቅፅበታዊ ንደት፦ ፈረሳው የወንጀል መናሐሪያ የነበረውን ትልቅ ሕንፃ አስወግዷል

ዱይስበርግ፣ ጀርመን

እንደ ሚዲያዎች ዘገባ ህንፃውን ለመደርመስ 300 ኪ.ግ ፈንጂ ጥቅም ላይ የዋለ ሲሆን 2 ሺህ 200 የአካባቢው ነዋሪዎች ቤታቸውን በጊዜያዊነት ለቀው እንዲወጡም ተደርጓል።

የፈረሰው ሕንፃ በአካባቢው ከሚገኙ ተመሳሳይ ባለ ስድስት ፎቅ ሕንፃዎች (ሁለቱ ቀደም ብለው ፈርሰዋል)፤ አንዱ ሲሆን በእድሳት ምክንያት ከሐምሌ 2012 ጀምሮ ዝግ ነበር። በአቅራቢያው በንጽህና ጉድለት፣ ወንጀልና ማጭበርበር ድርጊቶች የተለየ ተመሳሳይ ሕንፃ ይገኛል ተብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ#viral| የ63 ሜትር 'ነጩ ግዙፍ' ሕንፃ ቅፅበታዊ ንደት፦ ፈረሳው የወንጀል መናሐሪያ የነበረውን ትልቅ ሕንፃ አስወግዷል
#viral| የ63 ሜትር 'ነጩ ግዙፍ' ሕንፃ ቅፅበታዊ ንደት፦ ፈረሳው የወንጀል መናሐሪያ የነበረውን ትልቅ ሕንፃ አስወግዷል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.07.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0