https://amh.sputniknews.africa/20250727/1082741.html
የጋዛ ጦርነት ከ300 በላይ የተመድ ሠራተኞችን ህይወት ቀጠፈ
የጋዛ ጦርነት ከ300 በላይ የተመድ ሠራተኞችን ህይወት ቀጠፈ
Sputnik አፍሪካ
የጋዛ ጦርነት ከ300 በላይ የተመድ ሠራተኞችን ህይወት ቀጠፈ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ቮልከር ተርክ የጋዛ ጤና ሚኒስቴር መረጃን ጠቅሰው እንደገለጹት፤ ጦርነቱ ከጀመረበት ግዜ አንስቶ እስራኤል በሰርጡ በከፈተችው ጦርነት ከ200 ሺህ... 27.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-27T19:53+0300
2025-07-27T19:53+0300
2025-07-27T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1b/1082587_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_44e9d8eea77445e572c5c3e8e118e67d.jpg
የጋዛ ጦርነት ከ300 በላይ የተመድ ሠራተኞችን ህይወት ቀጠፈ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ቮልከር ተርክ የጋዛ ጤና ሚኒስቴር መረጃን ጠቅሰው እንደገለጹት፤ ጦርነቱ ከጀመረበት ግዜ አንስቶ እስራኤል በሰርጡ በከፈተችው ጦርነት ከ200 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል ወይም ቆስለዋል። በተመሳሳይ ከሰኔ ወር መጀመሪያ ጀምሮ በካበባ ውስጥ ባለው የጋዛ ሰርጥ ምግብ ለማግኘት የሞከሩ አንድ ሺህ የሚጠጉ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል። ከፍተኛ ኮሚሽነሩ ትርምስ የበዛባቸው እና በወታደራዊ ቁጥጥር ስር ያሉ የስርጭት ማዕከላት አስፈላጊውን ሰብዓዊ እርዳታ ለመስጠት በጭራሽ ብቁ አይደሉም ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1b/1082587_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_55a203da017f72f0912cb567f8f8cc0f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የጋዛ ጦርነት ከ300 በላይ የተመድ ሠራተኞችን ህይወት ቀጠፈ
19:53 27.07.2025 (የተሻሻለ: 19:54 27.07.2025) የጋዛ ጦርነት ከ300 በላይ የተመድ ሠራተኞችን ህይወት ቀጠፈ
የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ቮልከር ተርክ የጋዛ ጤና ሚኒስቴር መረጃን ጠቅሰው እንደገለጹት፤ ጦርነቱ ከጀመረበት ግዜ አንስቶ እስራኤል በሰርጡ በከፈተችው ጦርነት ከ200 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል ወይም ቆስለዋል።
በተመሳሳይ ከሰኔ ወር መጀመሪያ ጀምሮ በካበባ ውስጥ ባለው የጋዛ ሰርጥ ምግብ ለማግኘት የሞከሩ አንድ ሺህ የሚጠጉ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል።
ከፍተኛ ኮሚሽነሩ ትርምስ የበዛባቸው እና በወታደራዊ ቁጥጥር ስር ያሉ የስርጭት ማዕከላት አስፈላጊውን ሰብዓዊ እርዳታ ለመስጠት በጭራሽ ብቁ አይደሉም ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X