https://amh.sputniknews.africa
የቡርኪናፋሶ የመከላከያ ጦር አዛዥ በካያ የሠፈረውን ሠራዊት ሞራል ለማነቃቃት ጉብኝት አካሄዱ
የቡርኪናፋሶ የመከላከያ ጦር አዛዥ በካያ የሠፈረውን ሠራዊት ሞራል ለማነቃቃት ጉብኝት አካሄዱ
Sputnik አፍሪካ
የቡርኪናፋሶ የመከላከያ ጦር አዛዥ በካያ የሠፈረውን ሠራዊት ሞራል ለማነቃቃት ጉብኝት አካሄዱ ሙሳ ዲያሎ ከሐምሌ 17 እስከ 19 በጦር ክፍሎች የመስክ ጉብኝት አድርገዋል። ጉብኝቱ ብሔራዊ ግዛቱን መልሶ ለመቆጣጠር ለተሠማሩ ወታደሮች የሚደረገውን ድጋፍ... 27.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-27T18:26+0300
2025-07-27T18:26+0300
2025-07-27T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1b/1080530_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_4bfac5dbe5370e113a6da4243a3f05f0.jpg
የቡርኪናፋሶ የመከላከያ ጦር አዛዥ በካያ የሠፈረውን ሠራዊት ሞራል ለማነቃቃት ጉብኝት አካሄዱ ሙሳ ዲያሎ ከሐምሌ 17 እስከ 19 በጦር ክፍሎች የመስክ ጉብኝት አድርገዋል። ጉብኝቱ ብሔራዊ ግዛቱን መልሶ ለመቆጣጠር ለተሠማሩ ወታደሮች የሚደረገውን ድጋፍ ለማጠናከር ያለመ ነው። በጉብኝቱ ጄኔራሉ የመከላከያና የጸጥታ ኃይሎች እንዲሁም የሀገር መከላከያ በጎ ፈቃደኞች ያሳዩትን ጀግንነትና ቁርጠኝነት አድንቀዋል። በተጨማሪም በመካሄድ ላይ ባሉ ኦፕሬሽኖች የቆሰሉ ወታደሮችን ጎብኝተዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1b/1080530_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_ccad1e347b218cd276a20bbf65f88b9f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቡርኪናፋሶ የመከላከያ ጦር አዛዥ በካያ የሠፈረውን ሠራዊት ሞራል ለማነቃቃት ጉብኝት አካሄዱ
18:26 27.07.2025 (የተሻሻለ: 18:34 27.07.2025) የቡርኪናፋሶ የመከላከያ ጦር አዛዥ በካያ የሠፈረውን ሠራዊት ሞራል ለማነቃቃት ጉብኝት አካሄዱ
ሙሳ ዲያሎ ከሐምሌ 17 እስከ 19 በጦር ክፍሎች የመስክ ጉብኝት አድርገዋል።
ጉብኝቱ ብሔራዊ ግዛቱን መልሶ ለመቆጣጠር ለተሠማሩ ወታደሮች የሚደረገውን ድጋፍ ለማጠናከር ያለመ ነው።
በጉብኝቱ ጄኔራሉ የመከላከያና የጸጥታ ኃይሎች እንዲሁም የሀገር መከላከያ በጎ ፈቃደኞች ያሳዩትን ጀግንነትና ቁርጠኝነት አድንቀዋል። በተጨማሪም በመካሄድ ላይ ባሉ ኦፕሬሽኖች የቆሰሉ ወታደሮችን ጎብኝተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X