https://amh.sputniknews.africa
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሞተር ሳይክል ድጋፍ አደረገች
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሞተር ሳይክል ድጋፍ አደረገች
Sputnik አፍሪካ
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሞተር ሳይክል ድጋፍ አደረገች የዱባይ ፖሊስ ለቪአይፒ ጥበቃና እጀባ እንዲሁም ለፈጣን መንገድ ትራፊክ ቁጥጥር የሚያገለግሉ ዘመናዊ ሞተር ሳይክሎችን ነው ድጋፍ ያደረገው። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር... 27.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-27T17:44+0300
2025-07-27T17:44+0300
2025-07-27T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1b/1079728_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_89a3118b9b1dee6297c31bfb9ffee36c.jpg
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሞተር ሳይክል ድጋፍ አደረገች የዱባይ ፖሊስ ለቪአይፒ ጥበቃና እጀባ እንዲሁም ለፈጣን መንገድ ትራፊክ ቁጥጥር የሚያገለግሉ ዘመናዊ ሞተር ሳይክሎችን ነው ድጋፍ ያደረገው። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ የተደረገው ድጋፍ ገ/ሚካኤል በቀጣይ ወራቶች በአዲስ አበባ ከተማ የሚከናወኑ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊ እና ሀገራዊ ሁነቶች በሰላም እንዲከወኑ ይረዳል ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1b/1079728_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_3ad938d144b8b7ee6bf28bd32ac57a09.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሞተር ሳይክል ድጋፍ አደረገች
17:44 27.07.2025 (የተሻሻለ: 17:54 27.07.2025) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሞተር ሳይክል ድጋፍ አደረገች
የዱባይ ፖሊስ ለቪአይፒ ጥበቃና እጀባ እንዲሁም ለፈጣን መንገድ ትራፊክ ቁጥጥር የሚያገለግሉ ዘመናዊ ሞተር ሳይክሎችን ነው ድጋፍ ያደረገው።
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ የተደረገው ድጋፍ ገ/ሚካኤል በቀጣይ ወራቶች በአዲስ አበባ ከተማ የሚከናወኑ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊ እና ሀገራዊ ሁነቶች በሰላም እንዲከወኑ ይረዳል ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X