አቢሲንያ የባንኩን ዘርፍ የማዘመን እቅድ አካል በሆነ እርምጃ ከወረቀት ንክኪ ነጻ ሞዴል ቅርንጫፉን ሥራ አስጀመረ
15:46 27.07.2025 (የተሻሻለ: 15:54 27.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
አቢሲንያ የባንኩን ዘርፍ የማዘመን እቅድ አካል በሆነ እርምጃ ከወረቀት ንክኪ ነጻ ሞዴል ቅርንጫፉን ሥራ አስጀመረ
አዲሱ አሠራር ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ጥሬ ገንዘብ ማስገባትና ማውጣት፣ ሒሳብ መክፈትና ሌሎች በቅርንጫፍ በኩል የሚሰጡ ማናቸውንም አገልግሎቶች በራስ አገዝ ወይም በሠራተኞች በመታገዝ ለመስጠት የሚያስችል ነው ሲል ባንኩ አስታውቋል፡፡
አቢሲንያ ባንክ ያስጀመረው አዲስ አገልግሎት፦
ስማርት ኪዮስኮችንና ታብሌቶችን፣
የጣት አሻራንና የፊት ገጽን እንደ መለያ ይጠቀማል።
🟠 ከንክኪ ነጻ አገልግሎቱ እንግሊዘኛን ጨምሮ በተለያዩ የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ቀርቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X