https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር የዩክሬን የድሮን ማምረቻ ቦታዎች እና መቆጣጠሪያ ማዕከሎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ጦር የዩክሬን የድሮን ማምረቻ ቦታዎች እና መቆጣጠሪያ ማዕከሎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር የዩክሬን የድሮን ማምረቻ ቦታዎች እና መቆጣጠሪያ ማዕከሎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ሚኒስቴሩ በዩክሬን እየተካሄደ ባለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ላይ ከሚያወጣቸው ዕለታዊ ሪፖርቶች የተገኙ ዋና ዋና ነጥቦች፦... 27.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-27T15:14+0300
2025-07-27T15:14+0300
2025-07-27T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1b/1078225_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_74becd64775a9fac306489f324dc7a22.jpg
የሩሲያ ጦር የዩክሬን የድሮን ማምረቻ ቦታዎች እና መቆጣጠሪያ ማዕከሎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ሚኒስቴሩ በዩክሬን እየተካሄደ ባለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ላይ ከሚያወጣቸው ዕለታዊ ሪፖርቶች የተገኙ ዋና ዋና ነጥቦች፦ የሩሲያ አየር መከላከያ ሁለት የአየር ቦምቦችን፣ ሶስት የቫምፓየር ሮኬቶችን እና 291 የዩክሬን ድሮኖችን መትቷል፤ የዩክሬን ጦር በሁሉም የውጊያ ቀጣናዎች ወደ 1 ሺህ 200 የሚጠጉ ወታደሮችን አጥቷል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1b/1078225_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_6fbf3f2ddd2b214a3b5a1650c6b36c9c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ጦር የዩክሬን የድሮን ማምረቻ ቦታዎች እና መቆጣጠሪያ ማዕከሎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
15:14 27.07.2025 (የተሻሻለ: 15:24 27.07.2025) የሩሲያ ጦር የዩክሬን የድሮን ማምረቻ ቦታዎች እና መቆጣጠሪያ ማዕከሎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
ሚኒስቴሩ በዩክሬን እየተካሄደ ባለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ላይ ከሚያወጣቸው ዕለታዊ ሪፖርቶች የተገኙ ዋና ዋና ነጥቦች፦
የሩሲያ አየር መከላከያ ሁለት የአየር ቦምቦችን፣ ሶስት የቫምፓየር ሮኬቶችን እና 291 የዩክሬን ድሮኖችን መትቷል፤
የዩክሬን ጦር በሁሉም የውጊያ ቀጣናዎች ወደ 1 ሺህ 200 የሚጠጉ ወታደሮችን አጥቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X