የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ባለፈው የበጀት ዓመት ከአየር ጉዞ አገልግሎት 3.3 ቢሊየን ብር ማግኘቱን አስታወቀ
12:46 27.07.2025 (የተሻሻለ: 12:54 27.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ባለፈው የበጀት ዓመት ከአየር ጉዞ አገልግሎት 3.3 ቢሊየን ብር ማግኘቱን አስታወቀ
የአቪዬሽን ዘርፉን ለማሳደግ እና የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለመደገፍ ደረጃቸውን የጠበቁ የአየር ማረፊያዎችን እና አነስተኛ የሄሌኮፕተር ማረፊያዎችን እየገነባሁ ነው ብሏል።
ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት፦
🟠 በሥራ ላይ ያሉ 4 ዓለም አቀፍ አየር መንገዶች፣
🟠 20 የሀገር ውስጥ አውሮፕላን ማረፊያዎች እንዳሏትና፣
🟠 4 ተጨማሪ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታ ላይ መሆናቸውን ባለሥልጣኑ አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X