በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ለመሳተፍ ከፍተኛ ልዑካን ወደ አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ለመሳተፍ ከፍተኛ ልዑካን ወደ አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል
በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ለመሳተፍ ከፍተኛ ልዑካን ወደ አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.07.2025
ሰብስክራይብ

በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ለመሳተፍ ከፍተኛ ልዑካን ወደ አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል

ኢትዮጵያ እና ጣልያን በጋራ ባዘጋጁት ስብሰባ ለመጪዎቹ ሦስት ቀናት በምግብ ሥርዓት ሽግግር ዙሪያ ምክክር ይደረጋል።

አስካሁን አዲስ አበባ የደረሡት ከፍተኛ ልዑካን፦

የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት፣

የኩባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣

የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር፣

የኬንያ ቀዳማዊት እመቤት፣

የተመድ ምክትል ዋና ፀሃፊ፣

የፈረንሳይ ፕሬዝዳንትነት ልዩ መልዕክተኛ።

በተጨማሪም የኔፓል፣ ማሊ ፣ ጋምቢያ ፣ ኬንያ ፣ ዛምቢያ የግብርና ሚኒስትሮች እንዲሁም የሞሮኮ፣ ዮርዳኖስ እና ኢንዶኔዥያ ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ሚኒስትሮች በመዲናዋ ደርሠዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ለመሳተፍ ከፍተኛ ልዑካን ወደ አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል - Sputnik አፍሪካ
1/5

2/5

3/5

4/5

5/5
1/5
2/5
3/5
4/5
5/5
አዳዲስ ዜናዎች
0