በአዲስ አበባ 22 የጤና ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአዲስ አበባ 22 የጤና ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ
በአዲስ አበባ 22 የጤና ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.07.2025
ሰብስክራይብ

በአዲስ አበባ 22 የጤና ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

የከተማ አስተዳደሩ በ2017 በጀት ዓመት ያስገነባቸውንና 4 ቢሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸውን የጤና ተቀማት ትናንት አስመርቋል።

የጤና ጣቢያዎቹ ከወትሮው በተለየ ከመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት ጋር እኩል ደረጃ እንዳላቸው ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0