ጋዛ፦ የሰብዓዊ ዕርዳታ የተስፋ ጭላንጭል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጋዛ፦ የሰብዓዊ ዕርዳታ የተስፋ ጭላንጭል
ጋዛ፦ የሰብዓዊ ዕርዳታ የተስፋ ጭላንጭል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.07.2025
ሰብስክራይብ

ጋዛ፦ የሰብዓዊ ዕርዳታ የተስፋ ጭላንጭል

እስራኤል በየቀኑ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በማቆም የሰብዓዊ መተላለፊያዎችን እንደምትፈጥር አስታውቃለች።

ከጠዋቱ 4 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት የሚዘልቀው የተኩስ አቁም በጋዛ ሰርጥ ውስጥ ያሉ በርካታ አካባቢዎችን ይሸፍናል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የሰብዓዊ ዕርዳታ የጫኑ መኪኖች ከግብፅ ወደ ራፋህ መግባታቸውን ቀጥለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጋዛ፦ የሰብዓዊ ዕርዳታ የተስፋ ጭላንጭል - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጋዛ፦ የሰብዓዊ ዕርዳታ የተስፋ ጭላንጭል - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0