የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ለሦስተኛ የሥልጣን ዘመን እንደሚወዳደሩ ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ለሦስተኛ የሥልጣን ዘመን እንደሚወዳደሩ ገለፁ
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ለሦስተኛ የሥልጣን ዘመን እንደሚወዳደሩ ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.07.2025
ሰብስክራይብ

የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ለሦስተኛ የሥልጣን ዘመን እንደሚወዳደሩ ገለፁ

ቱዋዴራ በባንግዊ በተካሄደ የፓርቲያቸው ዩናይትድ ሃርትስ ንቅናቄ ጉባኤ ላይ በታህሳስ ወር ለፕሬዝዳንትነት ለመወዳደር ያላቸውን ፍላጎት አስታውቀዋል።

ፕሬዝዳንቱ እ.ኤ.አ በ2016 የተካሄደውን ምርጫ ያሸነፉ ሲሆን በ2020 ደግሞ በድጋሚ ተመርጠዋል።

  ማዕከላዊ አፍሪካ ከወራት በኋላ የአካባቢ፣ የሕግ አውጪ እና ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0