https://amh.sputniknews.africa
ሞሮኮ አስደናቂ የሮቦት ህክምና እመርታ አስመዘገበች
ሞሮኮ አስደናቂ የሮቦት ህክምና እመርታ አስመዘገበች
Sputnik አፍሪካ
ሞሮኮ አስደናቂ የሮቦት ህክምና እመርታ አስመዘገበች የካዛብላንካ የሼክ ከሊፋ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል፤ የመጀመሪያውን በሮቦት የታገዘ የሆድ ቀዶ ጥገና በማከናወን ታሪክ ሠርቷል። ሐምሌ 17፤ ዶክተር ሹክሪ ኤል ሜህዲ፣ በዳ ቪንቺ የቀዶ ጥገና... 26.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-26T20:52+0300
2025-07-26T20:52+0300
2025-07-26T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1a/1073536_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_b5b1aa25a365d19d792c58aa1ce62eee.jpg
ሞሮኮ አስደናቂ የሮቦት ህክምና እመርታ አስመዘገበች የካዛብላንካ የሼክ ከሊፋ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል፤ የመጀመሪያውን በሮቦት የታገዘ የሆድ ቀዶ ጥገና በማከናወን ታሪክ ሠርቷል። ሐምሌ 17፤ ዶክተር ሹክሪ ኤል ሜህዲ፣ በዳ ቪንቺ የቀዶ ጥገና ሮቦት፤ የአንጀት ነቀርሳ በሽታን አክመዋል። ዳ ቪንቺ ሮቦት፤ በትክክለኛነቱ እና የማይረብሽ ቀዶ ጥገና በማድረግ አቅሙዓለም አቀፍ እውቅና አለው። ይህ ስኬት ቀደም ብሎ የተከናወነውን የሽንት ቧንቧ ቀዶ ጥገና ተከትሎ፤ የሞሮኮን ሁለተኛ ምዕራፍ የሮቦቶች የቀዶ ጥገና ስምሪት አመልክቷል። ከማግሬብ አረብ ፕሬስ የተገኘ ፎቶበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1a/1073536_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_afb00947121c3c42a1d05274ceafee9f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሞሮኮ አስደናቂ የሮቦት ህክምና እመርታ አስመዘገበች
20:52 26.07.2025 (የተሻሻለ: 20:54 26.07.2025) ሞሮኮ አስደናቂ የሮቦት ህክምና እመርታ አስመዘገበች
የካዛብላንካ የሼክ ከሊፋ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል፤ የመጀመሪያውን በሮቦት የታገዘ የሆድ ቀዶ ጥገና በማከናወን ታሪክ ሠርቷል።
ሐምሌ 17፤ ዶክተር ሹክሪ ኤል ሜህዲ፣ በዳ ቪንቺ የቀዶ ጥገና ሮቦት፤ የአንጀት ነቀርሳ በሽታን አክመዋል። ዳ ቪንቺ ሮቦት፤ በትክክለኛነቱ እና የማይረብሽ ቀዶ ጥገና በማድረግ አቅሙ
ዓለም አቀፍ እውቅና አለው።
ይህ ስኬት ቀደም ብሎ የተከናወነውን የሽንት ቧንቧ ቀዶ ጥገና ተከትሎ፤ የሞሮኮን ሁለተኛ ምዕራፍ የሮቦቶች የቀዶ ጥገና ስምሪት አመልክቷል።
ከማግሬብ አረብ ፕሬስ የተገኘ ፎቶ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X