https://amh.sputniknews.africa
የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ሠራተኞች የዩክሬን ሚሳኤል ጥቃቶች ያስከተለውን ጉዳት ለዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ኤጄንሲ ተቆጣጣሪዎች ማሳየታቸውን የተቋሙ የፕሬስ አገልግሎት አስታወቀ
የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ሠራተኞች የዩክሬን ሚሳኤል ጥቃቶች ያስከተለውን ጉዳት ለዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ኤጄንሲ ተቆጣጣሪዎች ማሳየታቸውን የተቋሙ የፕሬስ አገልግሎት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ሠራተኞች የዩክሬን ሚሳኤል ጥቃቶች ያስከተለውን ጉዳት ለዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ኤጄንሲ ተቆጣጣሪዎች ማሳየታቸውን የተቋሙ የፕሬስ አገልግሎት አስታወቀ የፕሬስ አገልግሎቱ እንደገለፀዉ ሚሳኤሎቹ የማመንጫውን የእሳት... 26.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-26T18:48+0300
2025-07-26T18:48+0300
2025-07-26T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1a/1072684_0:30:600:368_1920x0_80_0_0_fc4b9930f087eb2bc65124806f04ae40.jpg
የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ሠራተኞች የዩክሬን ሚሳኤል ጥቃቶች ያስከተለውን ጉዳት ለዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ኤጄንሲ ተቆጣጣሪዎች ማሳየታቸውን የተቋሙ የፕሬስ አገልግሎት አስታወቀ የፕሬስ አገልግሎቱ እንደገለፀዉ ሚሳኤሎቹ የማመንጫውን የእሳት አደጋ ጣቢያ እና የኤነርጎዳር ከተማን ኢላማ ያደረጉ ናቸው። አክሎም ጥቃቶች በቀጠሉበት ሁኔታ በተቋሙ የኒውክሌር ደህንነት ላይ የተደቀነው ስጋት ከፍተኛ እንደሆነ ገልጿል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1a/1072684_35:0:566:398_1920x0_80_0_0_218f9d017bfbbae14c6ccc7b72865586.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ሠራተኞች የዩክሬን ሚሳኤል ጥቃቶች ያስከተለውን ጉዳት ለዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ኤጄንሲ ተቆጣጣሪዎች ማሳየታቸውን የተቋሙ የፕሬስ አገልግሎት አስታወቀ
18:48 26.07.2025 (የተሻሻለ: 18:54 26.07.2025) የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ሠራተኞች የዩክሬን ሚሳኤል ጥቃቶች ያስከተለውን ጉዳት ለዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ኤጄንሲ ተቆጣጣሪዎች ማሳየታቸውን የተቋሙ የፕሬስ አገልግሎት አስታወቀ
የፕሬስ አገልግሎቱ እንደገለፀዉ ሚሳኤሎቹ የማመንጫውን የእሳት አደጋ ጣቢያ እና የኤነርጎዳር ከተማን ኢላማ ያደረጉ ናቸው።
አክሎም ጥቃቶች በቀጠሉበት ሁኔታ በተቋሙ የኒውክሌር ደህንነት ላይ የተደቀነው ስጋት ከፍተኛ እንደሆነ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X