በመርከብ ገበያ ዋጋ ከፍተኛ ደረጃ የያዙ የአፍሪካ ሀገራት፦ ኢንዴክስቦክስ ሪፖርት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበመርከብ ገበያ ዋጋ ከፍተኛ ደረጃ የያዙ የአፍሪካ ሀገራት፦ ኢንዴክስቦክስ ሪፖርት
በመርከብ ገበያ ዋጋ ከፍተኛ ደረጃ የያዙ የአፍሪካ ሀገራት፦ ኢንዴክስቦክስ ሪፖርት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.07.2025
ሰብስክራይብ

በመርከብ ገበያ ዋጋ ከፍተኛ ደረጃ የያዙ የአፍሪካ ሀገራት፦ ኢንዴክስቦክስ ሪፖርት

እ.ኤ.አ. በ2024 የሚከተሉት ሀገራት ኢኮኖሚዎች የአፍሪካን የመርከብ እና የጀልባ ገበያን በዋጋ ተቆጣጥረውታል፦

ኬንያ ፦ 195 ሚሊዮን ዶላር

ሲራሊዮን ፦ 142 ሚሊዮን ዶላር

ናይጄሪያ ፦ 44 ሚሊዮን ዶላር

እነዚህ ሀገራት በአፍሪካ አጠቃላይ የባሕር መርከቦች የገበያ ዋጋ ከ80 በመቶ በላይ የሚሸፍኑ ሲሆን ይህም በባሕር ትራንስፖርት ላይ ያለውን የተማከለ ኢንቨስትመንት ያሳያል።

ከሪፖርቱ የተገኙ ሌሎች ቁልፍ መረጃዎች ፦

አፍሪካ አሁንም በከፍተኛ ደረጃ ከውጭ በሚገቡ መርከቦች ላይ ጥገኛ ስትሆን፤ ናይጄሪያ ግንባር ቀደም አስመጪ ሆናለች (ከአጠቃላይ የገቢ ዋጋ 25 በመቶ፤ 26 ሚሊየን ዶላር፣)። ሆኖም የሀገር ውስጥ ምርት በ2024 ወደ 133 መርከቦች (503 ሚሊየን ዶላር) አድጓል።

የአህጉሪቱ የመርከብ ገበያ እ.ኤ.አ በ2035 ወደ 615 ሚሊየን ዶላር ይደርሳል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን በየዓመቱ በዋጋ 2.5 በመቶ ያድጋል።

ኬንያ፣ ሲራሊዮን እና ሴኔጋል በመርከብ ግዢ መጠን ግንባር ቀደም ሲሆኑ በቅደም ተከተል 46፣ 42 እና 35 መርከቦችን ገዝተዋል።

ሲራሊዮን፣ ኬንያ እና ደቡብ አፍሪካ በሀገር ውስጥ የመርከብ ግንባታ ዘርፍ የበላይ ሲሆኑ ለአፍሪካ አጠቃላይ ምርት 65 በመቶ አስተዋፅኦ አድርገዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0