#viral| በጂፒኤስ ላይ ከመጠን በላይ መተማመን ምን ሊያስክትል ይችላል?

ሰብስክራይብ

#viral| በጂፒኤስ ላይ ከመጠን በላይ መተማመን ምን ሊያስክትል ይችላል?

የጂፒኤስ የአቅጣጫ መመሪያዎችን የተከተለ አንድ ህንዳዊ አሽከርካሪ በቀጥታ ውሃ ውስጥ ገብቷል።

‍ እድለኛ ሆኖ የፖሊስ መኮንኖች አሽከርካሪውን ያዱኑት ሲሆን መኪናውንም ክሬን በመጠቀም ከገባበት ውሃ ውስጥ ጎትተው አውጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0