https://amh.sputniknews.africa
የኮትዲቯር አርቲስት አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን በማስገዘብ ታሪክ ሠራች
የኮትዲቯር አርቲስት አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን በማስገዘብ ታሪክ ሠራች
Sputnik አፍሪካ
የኮትዲቯር አርቲስት አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን በማስገዘብ ታሪክ ሠራች ማይሊን አሞን በአንድ ሰዓት ውስጥ 203 የጃፓን ኦሪጋሚ አበባዎችን በመሥራት በጊነስ ወርልድ ቡክ ኦፍ ሪከርድስ በይፋ ተመዝግባለች። ይህ ሪከርድ ሐምሌ 18 በይፋዊ መግለጫ... 26.07.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-07-26T16:05+0300
2025-07-26T16:05+0300
2025-07-26T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1a/1070071_0:353:1023:928_1920x0_80_0_0_c63d0e5a682f592026e9c0c4a0ada518.jpg
የኮትዲቯር አርቲስት አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን በማስገዘብ ታሪክ ሠራች ማይሊን አሞን በአንድ ሰዓት ውስጥ 203 የጃፓን ኦሪጋሚ አበባዎችን በመሥራት በጊነስ ወርልድ ቡክ ኦፍ ሪከርድስ በይፋ ተመዝግባለች። ይህ ሪከርድ ሐምሌ 18 በይፋዊ መግለጫ ተረጋግጧል። ማይሊን በየካቲት ወር 130 የቁም ሥዕሎችን በ120 ሰዓታት ውስጥ ለመሥራት ያደረገችው ሙከራ ባይሳካም ተመሳሳይ ሙከራዎችን ለማድረግ ቁርጠኛ ሆና ቆይታለች። "የአቀራረብ ስልቴን ቀይሬያለሁ፤ ነገር ግን ለወረቀት ጥበብ ያለኝ ፍቅር ሳይቀየር ቀጥሏል" ብላለች። የጊነስ ኮሚቴ ለዚህ ስኬቷ ያለውን አድናቆት በምስክር ወረቀት ገልጿል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/07/1a/1070071_0:257:1023:1024_1920x0_80_0_0_856053ae875d4408d858ce2d6b2dba16.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኮትዲቯር አርቲስት አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን በማስገዘብ ታሪክ ሠራች
16:05 26.07.2025 (የተሻሻለ: 16:14 26.07.2025) የኮትዲቯር አርቲስት አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን በማስገዘብ ታሪክ ሠራች
ማይሊን አሞን በአንድ ሰዓት ውስጥ 203 የጃፓን ኦሪጋሚ አበባዎችን በመሥራት በጊነስ ወርልድ ቡክ ኦፍ ሪከርድስ በይፋ ተመዝግባለች።
ይህ ሪከርድ ሐምሌ 18 በይፋዊ መግለጫ ተረጋግጧል። ማይሊን በየካቲት ወር 130 የቁም ሥዕሎችን በ120 ሰዓታት ውስጥ ለመሥራት ያደረገችው ሙከራ ባይሳካም ተመሳሳይ ሙከራዎችን ለማድረግ ቁርጠኛ ሆና ቆይታለች።
"የአቀራረብ ስልቴን ቀይሬያለሁ፤ ነገር ግን ለወረቀት ጥበብ ያለኝ ፍቅር ሳይቀየር ቀጥሏል" ብላለች።
የጊነስ ኮሚቴ ለዚህ ስኬቷ ያለውን አድናቆት በምስክር ወረቀት ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X