የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያለዋስትና የሚሰጥ የብድር አገልግሎትን አቅርቦት ማመቻቸት ሊጀምር ነው

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያለዋስትና የሚሰጥ የብድር አገልግሎትን አቅርቦት ማመቻቸት ሊጀምር ነው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያለዋስትና የሚሰጥ የብድር አገልግሎትን አቅርቦት ማመቻቸት ሊጀምር ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.07.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያለዋስትና የሚሰጥ የብድር አገልግሎትን አቅርቦት ማመቻቸት ሊጀምር ነው

አዲሱ መመሪያ ገበሬዎች እና ሌሎችም መሬትም ይሁን ንብረት ማስያዝ ሳይጠበቅባቸው የባንክ ብደር ማግኘት የሚችሉበት ነው።

"የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ገንዘብ የሚያስፈልጋቸውን በተለይም ግብርና፣ አምራቹን እና አነስተኛ ንግዶችን በአግባቡ ተደራሽ ማድረግ አልቻለም" ሲሉ የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ተናግረዋል።

በመመሪያው መሠረት አንድ ባንክ የተበዳሪውን የመበደር አቅም የሚያሳይ የፋይናንስ መረጃን ተገን አድርጎ ብቻ ማበደር ይችላል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0